Skip to main content

         ተልዕኮ

በክልሉ የመንግስትን ፖሊሲዎችና ስትራቴጀዎች በብቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት፣የአመራሩንና የሰራተኛዉን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ፣ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ዉጤታማ የመንግሥት አገልግሎት መፍጠር ነው፡፡

ራዕይ

በ2022 ተልዕኮውን በውጤታማነት መፈጸም የቻለ፣በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ ፤ነጻ፣ገለልተኛና ብቃት ያለው የመንግሥት አገልግሎት ዘርፍና አገልጋይ ዕውን ሆኖ ማየት፡፡

                 እሴቶች

- ችግር ፈቺነት፣

- ቅድሚያ ለብቃትና ለልህቀት፣

- ለለውጥ መስራት፣

- ክብር ለተገልጋይ፣

- ፍትሃዊነትና አለማዳላት

- ቅልጣፌና ውጤታማነት

- ቅንነት፣ታማኝነትና አካታችነት፣

- ሁሌም መማር፣