በቢሮዉ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች
- የሰው ሃብት ልማት የአፈፃፀም መመሪያዎች አዘጋጅቶ ለተቋማት ማድረስ
- የሰው ሃብት ልማትና የአሰራር ስርዓቶችን ማስተዋወቅና ስልጠና መስጠት
- በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ትምህርት ያጠናቀቁ አመራሮች የትምህርት ማስረጃ እንዲያገኙ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
- የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን አገልግሎት
- የልዩ ልዩ አበልና ጥቅማጥቅም ጥያቄ ጥናት አገልግሎት
- የሰው ኃይል ስምሪት አገልግሎት
- በአደረጃጀት ሥራ ምዘና ክፍያ ጥናት አሰራር ሥርዓቶችና በተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች ድጋፍ፣ ምክር፣ ማብራሪያ አገልግሎት
- በአደረጃጀት፣ ሥራ ምዘና ክፍያ ጥናት አሰራር ሥርዓቶች የስልጠና አገልግሎት
- የጋራ አገልግሎት የሥራ መደቦች መፍቀድ፣ /ጥበቃ፣ ጽዳት፣ አትክልተኛ፣ ተላላኪ
- የሾፌር/ልዩ ተሽከርካሪ/ የሥራ መደብ መፍቀድ አገልግሎት
- የሰው ሀብት ስራ አመራር አሰራሮች ላይ የማማከርና ማብሪሪያ የመስጠት አገልግሎት
- የሰው ሀብት ስራ አመራር የአሰራር ስርዓቶች ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት
- የሰዉ ሃብት ስምሪትን አስመልክቶ ከተቋማትና ግለሰቦች የሚቀርቡ ቅሬታዎች በመመርመር ተገቢውን ውሳኔ መሰጠት
- ኢንስፔክሽን ስራ መስራት/ህጋዊነትና ፍትሃዊነት ማረጋገጥ
- በመልካም አስተዳደር መርሆዎች ትግበራ ማንዋል፣በሕዝብ ክንፍ አደረጃጀትና አሰራር ማንዋል እንዲሁም በተገልጋዮች ቅሬታ አቀራረብና አፈታት ማንዋል ላይ የስልጠና አገልግሎት
- የመልካም አስተዳደር መርሆዎች ትግበራ ፣የሕዝብ ክንፍ አደረጃጀትና አሰራር፣ የፀረ-ክራይ ሰብሳቢነት ትግል ስራዎችን እንዲሁም የተገልጋዮች የቅሬታ አቀራረብና አፈታት ስርዓቶን አስመልክቶ ለተማት ድጋፋዊ ክትትል አገልግሎት፤
- የሰው ሀብት ስታቲስቲካል መረጃ ፣የማህደር ዝውውር ፣የፐርሶኔል መረጃ አገልግሎት መስጠት
- ለሰራተኞች አስተዳደር ፍርድ ቤት ለሚቀርቡ ይግባኞ የዳኝነት አገልግሎት መስጠት
- በይግባኝ ለተወሰኑ መዝገቦች የአፈፃፀም ትዕዛዝ መስጠት
- የክልሉን መንግስት ተቋማት አደረጃጀትና የሰው ሃይል ትመና አገልግሎት መስጠት
- የሪፎርም ስራዎች ምክርና ቴክኒካል ድጋፍ መስጠት
- በሪፎርም ስራዎች ዙሪያ ስልጠና መስጠት
- የሪፎርም ስራዎች ክፍተት ሰነድ ተደራሽ ማድረግ
- የሪፎርም ስራዎች አፈፃፀም ድጋፍና ክትትል ግብረ መልስ መስጠት