Fetehihawek Tue, 06/23/2026 - 21:30 (ሃላባ፣ሰኔ 16/2018) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)በሀላባ ቁሊቶ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ስራ አስጀመሩ በማዕከሉ በመጀመሪያ ዙር በ8 ተቋማት 20 አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑም ተመላክቷል። በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራው ልኡክ በማዕከሉ እየተሰጠ ያለውን አገልግሎት ተመልክተዋል። Log in or register to post comments